Cover for ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
2,043
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት

ኢትዮጵያ ፣ አዲስ አበባ ፣ ሜክሲኮ ከ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት

View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤክሲፖ ተሳተፈ//ኢትዮጵያ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ተወዳዳሪ የምትሆንበት የቀጣዩን ዘመን ታሳቢ ያደረጉ ምርምሮች እየተደረጉ ነውአዲስ አበባ፤ ግንቦት 11/2016(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ከሌሎች ሀገራት ጋር ተወዳዳሪ የምትሆንበት የቀጣዩን ዘመን ታሳቢ ያደረጉ የምርምር ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) "ሳይንስ በር ይከፍታል ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል፤ ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 10 እስከ 18 ቀን 2016 የሚከናወነውን ስትራይድ ኢትዮጵያ ዓመታዊ ኤክስፖ ትናንት ከፍተዋል፡፡ኤክስፖው በአይ ሲ ቲ ዘርፍ ትልቅና ተስፋ ሰጭ ጅምር የታየበት መሆኑን ገልጸው፤ ሁነቱ ለቴክኖሎጂ ፈጠራና እድገት ያለንን ጽኑ ቁርጠኝነት የሚገልጽ፣ ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዘመን በምታደርገው ጉዞ ያላትን አቅምና ምኞት የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡በዚሁ መሰረት ትኩረቱን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራና ዲጂታላይዜሽን ላይ ያደረገ ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በሳይንስ ሙዚየም ለህዝብ ክፍት ተደርጓል፡፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ እንዳሉት፤ የስትራይድ ዓመታዊ ኤክስፖ የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ፣ ትብብርና ፈጠራ እንዲሁም የፈጠራ ባህል ግንባታን የሚያጠናክር ነው፡፡ኢትዮጵያ በሳይንስ ቴክኖሎጂ ፈጠራና ዲጂታላይዜሽን የደረሰችበትን እድገት ከማሳየት ባለፈ በቀጣይ በዘርፉ ላላት ተቀባይነት ምቹ ምህዳር ይፈጥራል ብለዋል፡፡ኢትዮጵያ በዘርፉ ጥናትና ምርምር በማድረግ መድሃኒት አምርታ ለውጭ ገበያ ማቅረብ እንድትችል በር በመክፈት በራስ መተማመን መፍጠሩንም ገልጸዋል፡፡በኢትዮጵያ የፈጠራ ውጤቶችን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ቴክኖሎጂ ገቢራዊ በማድረግ የኢ ኮሜርስ፣ ስታርትአፕ እና መሰል ተግባራት እንዲዳብሩ ተደርጓል ብለዋል፡፡በቴክኖሎጂ ሰውና ሀሳቡ ተገናኝተዋል ያሉት ዶክተር ባይሳ፤ የሳይንስን መሰረታዊ እውቀት መገንዘብ ማስቻሉንም ገልጸዋል፡፡በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ከዋሉ የጥናት ውጤቶች በተጨማሪ ከሌሎች ዓለም ሀገራት ጋር መወዳደር የሚያስችሉ የቀጣዩን ዘመን ታሳቢ ያደረጉ ምርምሮች እየተደረጉ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም ስራ ላይ ለማዋል የፖሊሲ ማሻሻያ በማድረግ ለዘርፉ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑንም ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል፡፡መንግስት ለዘርፉ ትልቅ ትኩረት መስጠቱን ጠቁመው፤ በዚህም በዘርፉ ለወጣቶች ዘላቂ የሥራ እድል በመፍጠርና የአዕምሯዊ ንብረት ባለቤትነት በመስጠት ብዙ ርቀት መጓዙን ተናግረዋል፡፡ አገልግሎታችንም ከሚጠቀምባቸው ዘርፈ ብዙ ቴክኖሎጂዎች መካከል አይቲኤስ፣ኢካርድ እና ኢቲኬቲንግ ቴክኖሎጂዎችን ይዞ በመግባት ለህዝብ አስተዋውቋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ውይይት ተካሄደየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች የበጀት አመቱን የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸምና አመቱን በስኬት ለማጣናቀቅ በሚቀሩ ስራዎች ዙሪያ ግምገማና ውይይት አድርገዋል።የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ጅግሶ ባደረጉት መግቢያ ንግግር “ባለፉት ዘጠኝ የስራ ወራት በርካታ ውጤታማ ስራዎች ተከውነዋል ።ይሁን እንጂ በተለያዩ ምክንያቶች ሳቢያ ሳንሰራቸው የቀሩ ስራዎችን ለማጠናቀቅ በቀሪዎቹ ወራት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጠንክረን ልንሰራ ያገባል“ ብለዋል።በቀጣይም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የቀሪ ወራት ስራዎች እቅድ ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን በአጠቃላይ በአገልግሎቱ እንቅስቃሴ ዙሪያ ሰራተኛው ያለውን ጥያቄ አቅርቦ በዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ጅግሶና በምክትል ዋና ዳይሬክተር በወ/ሪት ቤዛይት ተሾመ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።በእለቱም የአገልግሎቱን ራእይ ለማሳካትንና የታዩ አሰራር ክፍተቶችን በመድፈን የተመዘገቡ ጠንካራ ውጤቶችን ለማስቀጠል የተመደቡ አዳዲስ አመራሮችን ከሰራተኛው ጋር የማስተዋወቅ ፕሮግራም ተካሂዷል።በስተመጨረሻም አመራሩን በመወከል የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር “ትጉህና ታታሪ ሰራተኞች ይዘን አገልግሎቱ የነበሩትን ስምና ዝና ለማስቀጠልና አዳዲስ ውጤቶችን ለመስመዝገብ “ደከመን ሰለቸን“ ሳንል ሰርተኝ ለማስቀጠልና የአገልግሎቱን ክብር የበለጠ ከፍ ለማድረግ ያለንን ሁሉ አቅም እንደምንጠቀም በዚህ አጋጣሚ ቃል እንገባለን“ብለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የአገልሎቱን መልካም ስምና ዝናን ከስጠብቀው ለመቀጠልና ክፍተቶችን ለማረም የተመደቡ አዳዲስ አመራሮች ከሰራተኛው ጋር ተዋውቀዋል።ከጠንካራው ሰራተኛ ጋር ተባብረን መልካም ተግባራትን አጠናክረን የተሻለ ውጤትን ለማስመዝገብ ቃል እንገነዘባለን ሲሉ አመራሮቹ ለታዳሚው ገልፅዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የቀሪ ወራት ዕቅድ ላይ በመወያየት ላይ እንገኛለን። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የሙያ ደህንነትና ጤንነት ቀን ተከበረ//የዘንድሮ የዓለም የሙያ ደህንነትና ጤንነት ቀን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ 21ኛ ጊዜ፤በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ 20 ጊዜ "በተለዋዋጭ የአየር ንብረት ውስጥ ደህንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ ሥራን ማረጋገጥ!" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ውሏል፡፡ የፐብሊክ ሰርቪ ትራንስፖርት አገልግሎት የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጎርፉ ጌታቸው ፕሮግራሙን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩ ሲሆን አቶ ጤናው ደምስ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ባለሙያ የሙያ ደህንነትና ጤንነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለተሳታፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሂደዋል።በመሆኑም የሥራ ቦታዎችን ለሰራተኞች ምቹ በማድረግ ከአደጋ እና ከበሽታዎች የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚያስችል እና ጤናማ አምራች ዜጋ ለማፍራት የሥራ ደህንነት ጤናማ የሆነ የሥራ አካባቢ እንዲኖር ለማድረግ ከእነዚህም መካከል አደጋዎችን ለይቶ ማወቅ፣የአደጋ መገምገሚያ እና የመከላከያ እርምጃዎች መተግበር ይገኙበታል።በሥራ ቦታ የሙያ ደህንነትና ጤንነት አሰራር ስርዓት በመዘርጋት ሙያ ደህንነትና ጤንነት ከድርጅቱ ተልዕኮ አሰራር ውስጥ በማካተት ማሽኖች፣ቁሳቁሶችና ሌሎች መገልገያ መሳሪያዎችን አደጋ ላይ የማይጥሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ አደጋ እንዳይከሰት ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግና በስራ ቦታዎች የግል ጉዳት መከላከያ መሳሪያዎችን ማሟላት ስለአጠቃቀም ማስተማርና መከታተል እንደሚያስፈልግ በመጠቆም ፕሮግራሙ ተጠናቀዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
"ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና"በመዲናችን እውን ለማድረግ በተዘጋጀው ዲጃታል ቴሌቶን ላይ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች ተሳትፈዋል ።በተደረገው ውይይት ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የአገልግሎቱ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ጎርፋ "በጠቅላይ ሚኒስትራችን ሀሳብ መነሻነት እውን ሊሆን ለታሰበው የፅዱ ኢትዮጵያ ቴሌቶን ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ለሁሉም ምቹ የሆኑ ከተሞችን በመፍጠር ጥረት ላይ የበኩላቸውን እንዲወጡ ባቀረቡት ጥሪ መሠረት እኛም በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ አስተዋጽኦ ልናደርግ ይገባል በማለት ቴሌ ቶኑን አስጀምረዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን አደረሳችሁ //ለተከበራችሁ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ሠራተኛና አመራሮች እንዲሁም ለተከበራችሁ የትራንፖርት ተጠቃሚዎቻችንና አጋሮቻችን እንኳን ለትንሳኤው በአል በሰላም አደረሳችሁ ።እግዚአብሔር አንድ ልጁን በመስጠት ጥልቅ ፍቅር ለሰው በመግለፅ ልጁን ነፍስ እስከ መስጠት በፍፁም ፍቅር የሰውን ልጅ ከዘለአለም ሞት አድኗል። በመሆኑም በፍቅሩ ምሳሌ እኛም ከጥላቻና እርስ በእርሳች ከመገፋፋትና ከመጣላት ርቀን በጋራ ለመኖር በትንሳኤው የመታሰቢያ እለት ቃል ልንገባ ይገባል።ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ኃጢአት የከፈለው መስዋዕትነት የጥላቻና የክፋትን ምዕራፍ ዘግቶ፤ ፍቅር፣ እርቅና ሠላም፣ እንዲሁም የዘላለምን ሕይወት በማብሰር ይቅርታ የአሸናፊዎች መንገድ መሆኑን ነፍሱን በመስቀል ላይ በመስጠት ፍቅርን በተግባር ሰብኳል ።ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ ስናከብር ሁል ጊዜ ሠላም፣ ይቅርታ፣ ምህረት እና ልባዊ መተሳሰብ የእለት ተእለት የህይወታችን በማድረግ መሆን ይገባዋል።እኛም አገልግሎታችን በፍቅር ለመስጠት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የአገልጋይነት መንፈስ ለመስጠት ከመቼውም ጊዜ ለመስጠት መዘጋጀታችን በዚህ አጋጣሚ በአገልሎታችንና በራሴ ስም ለመግለጽ እወዳለሁ ። ጥላሁን ጅግሶ ዋና ዳይሬክተር ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን አደረሳችሁ ... See MoreSee Less
View on Facebook
ወርሀዊ የኮማንድ ፖስት ውይይት ተካሄደ*//**በአገልግሎቱ የኮማንድ ፖስት አባላት፣ ከየክፍለ ከተማው በተውጣጡ አመራሮችና በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የማኔጅመንት አባላት በዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ እንዲሁም የክትትልና ድጋፍ ኮሚቴ በተመለከታቸው አጠቃላይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው ላይ ውይይት ተካሄደ ።በውይይቱ ላይም ጠንካራና ደካማ ጎኖች የተነሱ ሲሆን በተጨማሪም በሪፖርቱ ዙሪያ አስተያየትና ጥያቄ ቀርቦ ከማኔጅመንት አባላቱ ምላሽ ተሰጥቶበታል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
በፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት ዋና ዳይሬክተር በአቶ ጥላሁን ጅግሶና በም/ዋና ዳይሬክተር በወ/ሪት ቤዛይት ተሾመ የተመራው የስራ አመራር ቡድን በአራቱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የስራ ጉብኝት አደረጉ።በየቅርንጫፉ እየተከናወኑ ያሉትን የግንባታ ስራዎችን የጎበኙት ሀላፊዎቹ በቀጣይ መሠራትና መጠናቀቅ ባለባቸው ስራዎች ዙሪያ የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የሚያዝያ 10/2016 የማኔጅመንት ሳምንታዊ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መወያየት ጀምሯል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ**///*የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህዝብ ክንፍና ከትራንስፖርት አስተባባሪዎች ጋር የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።መድረኩን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ የዋና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ልዑል ሀይሉ በቅርቡ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙትን አቶ ጥላሁን ጂግሶን እንከን ወደ አገልግሎታችን በሰላም መጡ በማለት ከተሰብሳቢዎች ጋር በማስተዋወቅና "ለረጂም አመታት ያለማቋረጥ በየሩብ አመቱ የስራ አፈፃፀማችን ለመገምገም በጠራናችሁ ቁጥር በመምጣት ለምትሰጡን አስተያየትና ለምታደርጉልን ድጋፍ ምስጋናችን ከቃላት በላይ ነው ፣የስኬቶቻችንም መሠረቶች ናችሁ፣እናመሰግናለን " ብለዋል።በመቀጠል የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የዕቅድና ገበያ ማስፋፊያ ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ረድኤት ካሳ የቀረበ ሲሆን ተሳታፊዎችም ቢሻሻል ፣ ቢጨመርና ቢስተካከል ያሉትን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም በዋና ዳይሬክተር በአቶ ጥላሁን ጂግሶ ማብራሪያና ማጠቃለያ ውይይቱ ተጠናቐል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
View on Facebook
የሚያዝያ 3/2016 የማኔጅመንት ሳምንታዊ ስብሰባችን በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መወያየት ጀምሯል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን አደረሳችሁ ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ሰራተኞች በድጋፍ ሰልፍ ላይ ... See MoreSee Less
View on Facebook
"በህብረት ችለናል " ****///****የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች የህዳሴ ግድባችን 13 አመት አከበሩ ።"በተባባረ ክንድ በአንድነትና በህብረት የጀመርነውን እንጨርሰዋለን " ሲሉም ቃላቸውን አድሰዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
View on Facebook
View on Facebook
አስደሳች ዜናየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በስራ መግቢያና መውጫ ለፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኛው ከሚሰጠው የትራንስፖርት አገልግሎት ባሻገር ለአዲስ አበባና ዙሪያው ላሉ ከተሞች ለተለያዩ ዝግጅቶች የኮንትራት የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ።ከስራ መግቢያና መውጫ ሰአት ውጭ ባሉት ጊዜያት እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አውቶቡሶቹ የሚሰጠውን የኮንትራት አገልግሎት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ በአገልግሎት ክፍያው ላይ ቅናሽና ማሻሻያ አድርጎ ይጠብቃችኋዋል።ለስፖርት ፣ለስብሰባ፣ ለሀገርህን እወቅ ፕሮግራም ና ለጉብኝት እጅግ ተስማሚና ተመራጭ በሆኑትና ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በተገጠመላቸው የፐብሊከ ሰርቪስ አውቶብሶች በመጠቀም ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ ትህትናና ችሎታን በተላበሱ ባስካፒቴኖቻችን ዘና ብለው እንዲጓዙ ስንጋብዝዎ በፍጹም የአገልጋይነት መንፈስ ነው።መንግስታዊና የግል ድርጅቶች እንዲሁም ለግለሰቦች የኮንትራት የትራንስፖርት አገልግሎት ሲፈልጉ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ልደታ በሚወስደው በንገድ አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን በመምጣት ወይም በአጭር የስልክ መስመራችን 6183 በመደወል በታላቅ ቅናሽ የኮንትራት ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ።የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ... See MoreSee Less
View on Facebook
ውይይታችን ተጠናቋል *////***"ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ የግማሽ የምርጫ ዘመን አፈፃፀምን በተመለከተ በፓርቲ አባላት መካከል የተደረገው ውይይት ተጠናቀቀ።ፓርቲው ለህዝብ የገባውን ቃል ጠብቆ በከወናቸውና በቀጣይ ሊሰራቸው በተዘጋጀባቸው ስራዎች ዙሪያ በቀረበው ሰነድ ላይ ግልፅና ዲሞክራሲ ያዊ በሆነ መንገድ ውይይት ተደርጓል ።በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተርና የመሠረታዊ ድርጅቱ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ታምሩ ፉፋ"ፓርቲያችን በብዙ ችግሮች መካከልም ሆኖ ያከናወናቸው በርካታ አኩሪ ተግባራት ቢኖሩትም ትኩረታችን በቀጣይ የምንሰራቸው ተግባራት ላይ ይሆናል "ካሉ በሁዋላ "በቀጣይ ለምንሰራቸው ስራዎች ስኬት የሚረጋገጠው ሁሉም በአንድ ሀገራዊ ስሜት እጅ ለእጅ ተያይዞ ሲሰራ ነው ።በመሆኑም እንደ አባልም ሆነ እንደ ሀገር ወዳድ ዜጋ በስራ ቦታችን፣በመኖሪያ አካባቢያችንና በቤታችን ለሀገራችን ሰላም መረጋገጥና ለብልፅግናችን እውን መሆን ተግተን ልንሰራ ይገባል።" ሲሉ ውይይቱን አጠቃለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Prosperity Party - ብልፅግና's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
መልካም የሴቶች ቀን ... See MoreSee Less
View on Facebook
በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከበረ/// ’’ በሴቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ ፈጣን እድገት ማስመዝገብ’’በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን በአለም አቀፍ ለ113ተኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ተኛ ጊዜ ‘ በአገልግሎቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተከብረዋል።የአገልግሎቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ታደሰ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ እና ’’ሴትን ማክበር የዘመናዊነት መገለጫ በመሆኑ የሴቶችን እኩልነት በተግባር ማረጋገጥ ይኖርብናል ብለዋል’’ እንዲሁም የሴቶችና ማህበራ ጉዳዮች ባለሙያ ሲ/ር ሜሮን ሽብሩ የበዓሉን አጀማመርና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ እንዲሁም ባስ ካፒቴን እሴተ ተፈሪ የልምድ ተሞክሮዋን ለሴቶች አካፍላለች በተጨማሪም አዝናኝ ዝግጅቶች የተካተቱ በመሆኑ የበአሉ ተሳታፊዎች በጣም ደስተኞች መሆናቸውን ገልጸዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስራ ባልደረባችን የነበሩ ባስ ካፒቴን ሚካኤል ተ/መድህን ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል። በስራቸው እጅግ ውጤታማ የነበሩ ሲሆን ከሚባለው በላይ ተግባቢ፣ቅን አሳቢና ጠንካራ ሰራተኛ እንደነበሩ ከአመራር እስከ ሰራተኛ የሚመሰክርላቸው ተወዳጅ ነበሩ። የአገልግሎታች መላዉ አመራርና ሰራተኛ በተወዳጁ ባልደረባችን ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን አንመኛለን። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንሰፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን ያገኙትን ኤች ፒ ላፕቶፕ ለባለቤቱ መለሱ።**********//**********በአገልግሎቱ የከተማ አውቶቡስ የጎን ቁጥሩ 5096 ከሳንሱሲ ካራቆሬ የመንግስት ሰራተኞችን ሰርቪስ ተጠቃሚ የሆኑት አቶ አምባቸው ዘሩ ኤች ፒ ላፕቶፕ መኪናው ላይ ጥለው በመውረዳቸው ባስ ካፒቴን ለማ ሻውል ላፕቶፑን በማግኘታቸው ለባለቤቱ መመለሳቸውን ገልፀዋል፡፡የላፕቶፑ ባለቤትም “ላፕቶፑን አገኘዋለሁ ብዩ አላሰብኩም ነበር ታማኙ ባስ ካፒቴን ግን ላፕቶፑ ሳያጓጓቸው ልመልሱልኝ ችለዋል “እንዲሁም የፐብሊክ ሰርቪስ ባስካፒቴኖች ታማኝነታቸውና ስነምግባራቸው የሚደንቅ ነው በማለት አመስገነው እቃውን ተረክበዋል፡፡ “ ባስ ካፒቴን ለማ ሻውልም በበኩላቸው “የእኛ ያልሆነን ማንኛውንም ንብረት መጠቀም በህላችን ስላልሆነ ለባለንብረቱ መመለስ ስላለብኝ መልሻለሁ “ብለዋል፡፡“የአገልግሎቱ ባስ ካፒቴኖችም ሆኑ የመስተንግዶ ሰራተኞች ወደ ስራ ከመሰማራታቸው በፊት በተግባቦት፣ በስነምግባር ና ፀረ ሙስና ስልጠና ተሰጥቷቸው ስለሚገቡ በታማኝነታቸውና በስነምግባራቸው የታነፁ ናቸው፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
የመግባቢያ ሰነድበፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አና በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ትራንስፖርት ቢሮ መካከል በተለያዩ የጋራ ስራዎች ላይ ለመተባበር የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ።ሰነዱን የፈረሙት በፐብሊክ ትራንስፖርት አገልግሎት በኩል የአገልግሎቱ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ፉፋ ሲሆኑ የክልሉን ትራንስፖርት ቢሮ በወከል ደግሞ አቶ ሀሰን ሼክ የሱፍ የንግድና ትራንስፖርት ም/ቢሮ ሀላፊ ናቸው ።ሀላፊዎቹ በጋራ በሰጡት መግለጫ በተለይ በክልሉ ውስጥ የፐብሊክ ሰርቪስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች የሚሰጡት አገልግሎት የበለጠ ቀልጣፋና ተመራጭ ለማድረግ በጋራ ለመስራት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ በጋራ ለመስራት መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንከን ለ128ኛው የአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ... See MoreSee Less
View on Facebook
View on Facebook
View on Facebook
የፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ሀላፊዎች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የተደረገው ውይይት ተጠናቋል።የውይይቱ ተሳታፊዎች በትራንስፖርቱ አገልግሎት ሂደት ላይ የታዩ ጠንካራ ጎኖችና በክፍተት የታዪትን ቢስተካከሉ ብለው ያላቸውን አስተያየት ገልፀዋል ።"ከባለድርሻዎቻችን ጋር በግልፅ የምናደርገው ውይይት የስኬታችን ምንጭ በመሆኑ ዘወትር የሚታዩ ክፍተቶችን ለመለየትና ለማረም ይረዳናል " ያሉት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ"ሁሌም በተገኘው መንገድና አጋጣሚ አስተያየታቸሁ እንዳይለየን አደራ እላለሁ "በማለት ውይይቱን አጠቃለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ከፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ሀላፊዎች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት ጀምረዋል ... See MoreSee Less
View on Facebook
ስልጠና ***//**ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴኖች በስነምግባር መርሆዎችና በደንበኛ አያያዝ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ለረጅም አመታት በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በተለያዩ የስራ ሀላፊነቶች ሲያገለግሉ የነበሩትን የባልደረባችንን የአቶ ባዪ ዋሚን ከዚህ አለም በሞት መለየት የሰማነው በታላቅ ድንጋጤ ነው።አቶ ባዪ በአገልግሎታችን በተለያዩ ጊዜያት ተመድበው በሰሩባቸው የሀላፊነት ቦታ እጅግ ውጤታማ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ከሚባለው በላይ ተግባቢ፣ቅን አሳቢና ጠንካራ አመራር እንደነበሩ ከሰራተኛ እስከ አመራር በአንድ ድምጽ የሚመሰክርላቸው ተወዳጅ ነበሩ። አቶ ባዩ ዋሚ ከበርካታ የስራ አመታት በኋላ በክብር በጡረት ተገልለው የግል ስራቸውን በመስራት ላይ ሳሉ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።ቀብራቸውም የካቲት 20 ከቀኑ 6:00 በዮሴፍ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል።የአገልግሎታች መላዉ ሰራተኛና አመራር በተወዳጁ ባልደረባችን ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን አንመኛለን። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ስልጠና **//*በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተዘጋጅቶ በፓይለት ሙከራ ላይ በሚገኘዉ በትራንስፖርት መጠቀሚያ ዲጂታል መታወቂያ አጠቃቀም ዙሪያ በሙከራዉ ላይ ለሚሳተፉ የአዲስ አበባ እና የፌደራል መስሪያ ቤቶች ለሚሰሩ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናዉ በዲጂታል መታወቂያ አጠቃቀም ላይ ለሚሳተፉ ሰራተኞች ግንዛቤ ያስጨበጠ ሲሆን አገልገልቱንም ለማሻሻል ግበዓት በመሆን ወደፊት መሻሻል የሚገባቸዉ አሰራሮች የተነሱበት እንደነበር የስልጠናዉ ተሳታፊዎች ገልጸዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ሰሞኑን ከደረሱን የምስጋና ደብዳቤዎች መካከል ....ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ... See MoreSee Less
View on Facebook
View on Facebook
የረዳን ፈጣሪ ይመሰገንየአድዋ ድል መታሰቢያ ለምረቃ በመብቃቱ እንኳን ደስ አለን፤ ደስ አላችሁ።የአድዋ ድል ከኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው ጥቁር ህዝቦችን እና ሌሎች በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ ህዝቦችን ለነጻነት ትግል ያነሳሳ፣ ለነጻነትም ያበቃ ታላቅ ታሪካዊ ድል ነው።በዚህ ታሪካዊ ድል ላይ አንጸባራቂ ገድል የፈጸሙ ጀግኖችን የሚዘክር እና ተጋድሎውን የሚተርክ መታሰቢያ በማስገንባት፣ የታሪክ ስብራትን በመጠገን ድሉን በሚመጥን መልክ ከፍ እንዲል የማድረግ ታሪካዊ ሃላፊነታችንን መወጣት ያስቻለ እድል በማግኘታችን ኩራት የሰማናል።የአድዋ ድል መታሰቢያ ለዚህ እንዲበቃ ያደረጋችሁ የግንባታ ተቋራጮችን፣አማካሪድርጅቶች፣የታሪክ ምሁራን፣ የስነጥበብ ባለሙያዎች እና በተለያየ ደረጃ ያላችሁ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮችን እንዲሁም ሌሎች ድጋፍ ያደረጋችሁ ግለሰቦችና ተቋማትን እጅግ አመሰግናለሁ።ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር !ከንቲባ አዳነች አቤቤ ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
“ሽልማታችን ስሜት የሚሰጠው ሀገራችን በልጽጋ ስናይ ነው“ ////**,,በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ብልጽግና ወረዳ በተካሄደው የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የፐብሊክ ሰራቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት ባስመዘገመው እጅግ ከፍተኛ ውጤት አንደኛ በመሆን መሸለሙን አስመልክቶ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በሰጡት መግለጫ…..“ውጤት ያለ ስራና ድካም የማይገኝ ቢሆንም ሽልማታችን ሙሉ የሚሆነውና ተሳክቶልናል የምንለው ፓርቲያችን ለህዝብ የገባውን ቃል ጠብቆ ሀገራችንና ህዝባችንን ወደ ብልጽግና ማማ ከፍ ሲያደርግ ነው።“ብለዋል“ከሚያለያዩንና ከሚነጣጥሉን እንዲሁም ከከፍታ ይልቅ ወደ ቁልቁለት ሊወረውሩን ከሚችል የተናጠል ትርክቶች በእውቀትና በስልጡን ሀሳብ ተላቀን አንድ በሚያደርጉን፣ በሚያስማሙንና የወል ድልን በሚያጎናጽፉን ገዢ ትርክቶች ጥላ ስር ተሰብስበን የሀገራችንን ብልጽግና ለማረጋገጥ የጀመርነው ጉዞ በደልዳላና በለምለም ሜዳ ላይ የሚደረግና እንቅፋት አልባ ባይሆንም በጠንካራ ትግል እሾህና አሜኬላውን እየጠረግንና እየተራመድን ወደ ራእያችን እንደርሳለን። ያን ጊዜ ነው የምንሸለመው፣….ያን ጊዜ ነው ደስታችን እጥፍ የሚሆነው“ብለዋል ዋና ዳይሬክተሯ።“መሰረታዊ ድርጅታችን ባስመዘገበው ውጤት ደስ ቢለንም የበለጠ ሀላፊነትን የበለጠ ለስራ የምንተጋበትን አደራም ነው የተቀበልነው። ባስመዘገብነው ውጤት መላው የመሰረታዊ ድርጅታንን አባላት ከሁሉ በላይ ደግሞ አገልግሎታችን ውጤታማና ስኬታማ ለማድረግ ለምትደክሙ ደጋፊ ሰራተኞቻችንና ሰራተኞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ“ ... See MoreSee Less
View on Facebook
አንደኛ //የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የ2016 ዓ ም ባካሄደው የስድስት ወር/ኮንፈረንስ /በፖርቲ ዕቅድ አፈፃፀም በተከናወነ ምዘና የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መሠረታዊ ድርጅት እጅግ በከፍተኛ ውጤት አንደኛ በመውጣት ተሸልመናል።ለመላው አባላትና ለደጋፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
አንደኛ //የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የ2016 ዓ ም ባካሄደው የስድስት ወር/ኮንፈረንስ /በፖርቲ ዕቅድ አፈፃፀም በተከናወነ ምዘና የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መሠረታዊ ድርጅት እጅግ በከፍተኛ ውጤት አንደኛ በመውጣት ተሸልመናል።ለመላው አባላትና ለደጋፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ስልጠና //ዘመናዊ አሰራርን በሙሉ አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳ በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትና በእንግዳ ትራቭል በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ለትራንስፖርት ወኪሎች በመሠጠት ላይ ነው።ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ "የትራንስፖርት ዘርፉን ማዝመን ዘመኑ የሚጠይቀው ግዴታ በመሆኑ በተለይ ትኬት ለመቁረጥ ሌሊት ተነስቶ የሚቸገረውንና ለሌባ የሚጋለጠውን ተጠቃሚ አሰራርን በማዘመን ባለበት ቦታና በፈለገው ሰዐት ትኬት መቁረጥ የሚችልበትን የኤሌክትሮኒክስ ትኬት አዘጋጅተን ስራ መጀመራችን ለክቡራን ደንበኞቻችን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት በማሰባችን ነው "ብለዋል።"አገልግሎታችን በተለያዩ ክልሎች ባሰማራቸው ልዪና ዘመናዊ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይታጠር አሰራራችን በማዝመን ወደ አፍሪካ ከተሞች የትራንስፖርት አገልግሎት የመስጠት ራዕይ ሰንቆ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን" የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሯ "በተለይ የኦን ላይን ትኬትን አሰራር በእውቀት ላይ የተመሠረት አሰራርን ዘርግቶ ለሌሎች ተቋማት አርአያ ሆኖ ለመገኘት በመስራት ላይ ነን።ይህ ስልጠናም የዚህ እሳቤ አካል ነዉ "ብለዋል ... See MoreSee Less
View on Facebook
ስልጠናው ተጠናቋል **//**"ከእዳ ወደ ምንዳ "በሚል ርእስ ለሁለት ቀናት ለፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ።ሰላማዊ ሀገር ገንብቶ ሀገርንና ህዝብን ወደ ብልፅና ለማሻገር የህዝቡ ሚና የማይተካ በመሆኑ ከማያግባቡን ሀሳቦች ይልቅ ሊያቀራርቡን በሚችሉ ሰፊና ትልቅ ሀሳቦች ላይ ማተኮር እንደሚገባ ተገልጿል።ተሳታፊውም ያለውን ጥያቄና አስተያየት አቅርቦ ከአሰልጣኞቹ ምላሽ ተሰጥቶ ስልጠናው ተጠናቋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
"ከእዳ ወደ ምንዳ"በሚል ርእስ ለፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ሰራተኞች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ዛሬም ቀጥሏል።"በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት በተደረገው ጥረት የመንግስት ሰራተኛው ሚና"በሚል ርእስ አቶ አብዱልበር ሸምሱ የማሪታይም ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈፃሚ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
"ከእዳ ወደ ምንዳ"በሚል ርእስ ከመላው ሰራተኞቻችን ጋር በመወያየት ላይ ነን። ... See MoreSee Less
View on Facebook
😍 Travel with Peace of Mind:Our experienced drivers ensure a safe and smooth journey. Sit back, relax, and leave the navigation to us. ... See MoreSee Less
View on Facebook
በምዕራብ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሳምንታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው። ... See MoreSee Less
View on Facebook
‹‹ዛሬ "ፀሐይ" አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን በመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ታላቅ የኩራት ቀን ነው። የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ላለፈው አንድ አመት የአውሮፕላኑን መመለስ ስራ በማገዛቸው ለማመስገን እፈልጋለሁ።"ፀሐይ" እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1935 ዓ.ም በጀርመናዊው ኢንጂነር እና የንጉሱ ፓይለት ሄር ሉድዊግ ዌበር ብሎም በወቅቱ በነበሩ ኢትዮጵያዊያን ባለሞያዎች ትብብር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ አውሮፕላን ነው።››ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ... See MoreSee Less
View on Facebook
አስደሳች ዜናየልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶቻችን መነሻና መድረሻው ሜክሲኮ ዋናው መስሪያ ቤት ሊሆን ነው። ... See MoreSee Less
View on Facebook
በኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮን ፌደሬሽን በሚዘጋጀው አመታዊ የስፖርት ውድድር መክፈቻ ፕሮግራም ላይ የፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ልዑካን ቡድን ተገኝቷል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ውይይት ተካሄደ *///****በፐብሊክ የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰራተኛና አመራር የተካሄደው የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ውይይት ተጠናቀቀ ።ውይይቱን በንግግር የከፈቱትና መድረኩን የመሩት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተርነት ወ/ሮ ፍሬህወት ትልቁ"እንደተለመደው መድረካችን አስተማሪና ክፍተቶቻችንን ሞልተን ለበለጠ ስራ የምንተጋበት መሆን ይኖርበታል "ብለዋል።በመድረኩም የተለያዩ ጥያቄዎች ና አስተያየቶች የተሰነዘሩ ሲሆን ከየስራ ክፍል ሀላፊዎች ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም በሰራተኛውና በአመራሩ በመገምገም ላይ ነው። ... See MoreSee Less
View on Facebook
View on Facebook
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የፍቅር የብልፅግና እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።መልካም በዓል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና እንዲሳካ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የሽልማትና የዕውቅና መርሐግብር እየተካሄደ ነውአዲስ አበባ፤ ጥር 8/2016(ኢዜአ)፦ የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና እንዲሳካ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የሽልማትና የዕውቅና መርሐግብር እየተካሄደ ነው።ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና እንዲሳካ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የሽልማትና የዕውቅና መርሐግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።በመርሐግብሩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ፅህፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌና ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።መንግሥት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዙሮች ከፌደራል እስከወረዳ ድረስ የአመራሮች ስልጠና መስጠቱ ይታወቃል።በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የሀብት አስተዳደር ኃላፊ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር ስልጠናው በአራት ዙሮች መሰጠቱን ገልጸዋል። ስልጠናው ህብረብሔራዊነትን በጠበቀ መልኩ መሰጠቱን ጠቅሰው፥ የአመራሩን የአመለካከትና የተግባር አንድነት ያጠናከረ ነው ብለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
ጥር 15 እና 16 ጥሪ ለተደረገላችሁ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፐብሊክ ትራንስፖርት እንደተለመደው ምቹ እና ዘመናዊ በሆኑ አውቶብሶቹ መነሻውን ከመሀል ሜክሲኮ በማድረግ እናንተኑ ለማድረስ ዝግጁ ነው ትኬትዎን የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽናችንን በመጠቀም አልያም ወደ 9439 በመደውል አስቀድመው ይቁረጡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
በየትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የሚመራዉ የሴክተር ጉባኤ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም ጀምሯል********የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የግምገማው መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግራቸዉ ወቅት እንዳሉት የሴክተር ጉባኤውን በተፈጥሮ ፀጋ የታደለች፣ የሰላም ተምሳሌት ወደ ሆነችው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንኳን ደህና መጣችሁ ያሉ ሲሆን የምንፈልጋት ኢትዮጵያ ዜጎች ቀንም ሌሊትም ሰርቶ የሚለወጥባት ጠንክረን መስራት ይጠበቅናል ያሉ ሲሆን አያይዘውም የሴክተር ጉባኤውን በየክልሉ ስናካህድ ከእቅድ ግምገማ ባሻገር ከየ ክልሉ የምንማረው በመኖሩ ጠቀሜታው የጎላ ነው ብለዋል።ክቡር ሚኒስትሩ አክለውም የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ለሁሉም ሴክተሮች የደም ስር በመሆኑ የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ስለሆነ ሁላችንም አስፈላጊውን ትኩረት ልንሰጠው ይገባል የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።በደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ በመድረኩ ላይ የተገኙ ሲሆን እኛ የአዲስ ክልል ምረታ ባካሄድን ማግስት ለመጀመሪያ ጊዜ የሴክተር ጉባኤ የፖለቲካና የአስተዳደር ከተማ በወላይታ ሶዶ ከተማ መደረጉ ጉባኤውን ልዩ ያደርገዋል ያሉ ሲሆን ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የክልሉን ምርት ወደ ማዕከል ለማጓጓዝ የጀርባ አጥንት በመሆኑ በተለይ ለክልላችን ሚናው ከፍተኛ ነው የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሳሙኤል ፎላ በበኩላቸው በመክፈቻው ንግግራቸው ወቅት እንዳሉት የሰላም ተምሳሌት፣ ታታሪ ህዝብና ለኑሮ ተስማሚ ሰባት መግቢያና መውጪያ ያላት የፖለቲካና የአስተዳደር ከተማ ወደ ሆነችው ወላይታ ሶዶ እንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት በማስተላለፍ ለትራንስፖርት አና ሎጂስቲክስ አገራችንን ኢኮኖሚ ጠቀሜታና ቁልፍ አስተዋፅኦ የሚያበረክት የባህር በር ባለቤት በሆንበት ማግስት የሚካሔድ ጉባኤ በመሆኑ መድረኩን ታሪካዊ ያደርገዋል ብለዋል።በመድረኩ የተለያዩ የብሔር-ብሔረሰቦች ባህላዊ ሙዚቃ በወላይታ የባህል ክነት ቡድን ቀርበዋል።የሴክተር ጉባኤው ላይ በየትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ፣ ክቡራን ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሚኒስቴር መስሪያቤቱ አመራሮች ከክልሎች፣ከከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮዎች እና ከፌዴራል ተጠሪ ተቋማት በተገኙበት በደቡብ ክልላዊ መንግስት በሶዶ ከተማ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ዘርፍ የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየገመገመ ይገኛል፡፡የመድረኩ ዓላማ በዘርፉ የ2016 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ላይ የጋራ ግምገማ በማካሄድ የተገኙ ጥንካሬዎችን እና ድክመቶችን በመለየት ለቀጣይ የ2016 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት እቅድ በግብዓትነት እንዲወሰድና የበጀት ዓመቱ ቀሪ ተግባራትን በሚመለከት የጋራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ስለ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
ጉብኝት ተካሄደ ****//*****በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ዲኤታ በክቡር አቶ በርሆ ሀሰን የተመራ ቡድን የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የግንባታ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልከተዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የማኔጅመንት አባላት የግማሽ አመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዱ።በግምገማው ወቅት ሁሉም ዳይሬክቶሬቶች የእቅድ አፈፃፀማቸውን አቅርበው ጥንካሬና ድክመታቸው ተገምግሟል ።ግምገማውን የመሩት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሰሩ የቀሩ ስራዎች ሌት ከቀን ተሰርቶ በቀጣይ ለማጠናቀቅ መትጋት ግድ ነው ሲሉ ለማኔጅመንት አባላቱ አሳስበዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን አደረሳችሁ ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ የስራ ክፍሎች የግማሽ አመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን ደስ አላችሁ!!የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።የአገልግሎቱ የብልፅግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት የወጣቶች ሊግ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር " ለኢትዮጵያ ትልቅ የምስራችና የብስራት ታሪካዊ ቀን ሆኗል ፣የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆኑት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት ሀገራችን የወደብ ባለቤት መሆን በመቻሏ ለመላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ለመላው የአገልግሎቱ ሰራተኞችና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ "ብለዋል።ዋና ዳይሬክተሯ በመልዕክታቸው "ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ስምምነት መፈጸሟ ትልቅ የታሪክ አጋጣሚ ነው "ብለዋል ። ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ እንደተናገሩት "ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን የሚያስችላትን ስምምነት ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ለሀገራችን የሚያስገኘው ሁለንተናዊ ጥቅም በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም፣ በቀጣይ ይህ የተፈጠረ እድል ተግበራዊ ይሆን ዘንድ የወጣቶች ሚና እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ እናንተ ወጣቶች ለሀገራችሁ ብዙ ለመስራት መዘጋጀት ይኖርባችኋል "ብለዋል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን፤ መሪዋን እና ህዝዝቦቿን ይባርክ!! ... See MoreSee Less
View on Facebook
ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል! ... See MoreSee Less
View on Facebook
ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል!Uumaaf galanni haa ta'u malee kanbiraa maaltu jedhamuu danda'a! ... See MoreSee Less
View on Facebook
መላው የኢትዮጵያ ህዝብእንኳን ደስ አለን!! እንኳን ደስ አላችሁ!!ይላሉ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ሰራተኞችና አመራሮች።ዛሬ ለኢትዮጵያ ትልቅ በስራት ሆኖል የኢትዮጵያ መንግስት ባደረገው ያለሰለሰ ከፍተኛ ጥረት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች ።ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች። ... See MoreSee Less
View on Facebook
‹‹ኢትዮጲያ በዕዳ የምትጨፈግግ ሳይሆን በምንዳ የምታድግ ታላቅ ሀገር ናት››ከዕዳ ወደ ምንዳ፣ የገዥ ትርክት ግንባታ ሀብትና ብልፅግና መፍጠር ና ማስተዳደር፣በኢትዮጲያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት በተደረገው ጥረት የተስተዋሉ ስኬቶች ፈተናዎችና የቀጣይ ትኩረት አጀንዳዎች እና የሰላም ባህልና አመለካከትን የመገንባትና የመምራት ክህሎት በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ለአራት ተከታታይ ቀናት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለብልጽግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት በአዳማ ከተማ ስልጠና ተሠቷል፡፡ስልጠናውም እጅግ በጣም ቁምነገር አዘል መልእከቶችን የያዘና ሁሉንም አሳታፊ እንደነበር በሰልጣኞችም ተገልጻል እንዲሁም የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት የደም- ልገሳ መርሀ ግብር ተካሂዷል፡፡በደም ልገሳ መርሀ ግብር ላይ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ጨምሮ የተጠሪ ተቋማት ማለትም የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት፤ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት፤ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበርና የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን አመራሮችና አባላት ተሳትፈዋል፡፡እንዲሁም አባላቱ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል።የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የኢትዮ-ጂቡቲ ኮሪደር በኩል የሚደረገውን የንግድ እንቅስቃሴ በማሳለጥና ብቃቱን በማሳደግ የሎጂስቲክስ አፈፃፀማችንን ለማሻሻል የሚስችል ነው።በግንባታው ስድስት ትላልቅ መጋዝኖችን ጨምሮ የሎጀስቲክስ አፈፃፀምን ሊያሳድጉ የሚችሉ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችሉ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን እንደሚያካትት ተገልጿል።በሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የፀጥታ መጓደል፣ የግንባታ እቃዎች ዋጋ መናርና የሲሚንቶ እጥረት በማጋጠሙ ምክንያት ግንባታው ይጠናቀቃል ተብሎ ከተያዘለት ጊዜ የዘገየ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት አመራሮች በቅርበት በመከታተል ችግሮችን እየፈቱ ስለሆነ ግንባታው በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። ሰልጣኞችም በነበራቸው ቆይታ እንደተደሰቱና ቀጣይነት ቢኖረው በጣም ጥሩ ነው በማለት ተናግረዋል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት የደም-ልገሳ መርሃ -ግብር አካሄዱየትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የነበረውን የስልጠና ማጠናቀቂያ መርሀ ግብር ምክንያት በማድረግ የደም- ልገሳ መርሀ -ግብር በገልማ አባገዳ መሰብሰቢያ አዳራሽ አካሄዱ፡፡በደም ልገሳ መርሀ ግብር ላይ የሚኒስቴር መ/ቤታችንን ጨምሮ የተጠሪ ተቋማት ማለትም የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት፤ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት፤ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበርና የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን አመራሮችና አባላት ተሳትፈዋል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።በፊርማ ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልገሎት ዋና ዳይሬከተር ወ/ሮ ፍሬህወት ትልቁ ስለ አገልግሎቱ እና የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በሰፊው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲም ከፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጋር በጋራ ለመስራት ሰነዱን መፈራረማቸው እንዳስደሳታቸው ተናግረው ለተደረገላቸው ልባዊ አቀባበልና መስተንግዶ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
እንኳን አደረሳችሁ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በየአመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል በዓል ምክንያት በማደረግ በማድረግ ለቁልቢ ገብርኢል ለአዋሳ ገብርኢልና ለጅማ ናትሪ ገብርኤል ተጓዦች ምቾት ባላቸው አውቶቡሶቻችን ታላቅ ቅናሽ በማድረግ ጉዞ አሀጋጅተናል፡፡1. መነሻ ታህሳስ 16 መመለሻ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ም2. መነሻ ታህሳስ 17 መመለሻ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ም3. መነሻ ታህሳስ 18 መመለሻ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ምጉዞ ያዘጋጅን በመሆኑ በእስጢፋኖስ፣ በላምበረት፣ በአየር ጤና እንዲሁም ሜክሲኮ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመገኘት ትኬቱን ቀድመው እንዲቆርጡ ስንጠይቅ ከጎግል ስቶር ‹‹ፐብሊክ ባስ ››የሚለውን አፕሊኬሽን በማውረድ ትኬት መቁረጥ እንደሚችሉ እንገልፃለን ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- 6183 ወይም 9439 ይደውሉ፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
የስራ ጉብኝት *///****የከተማ መሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሱፐርቪዥን አከሄዱ//.. የቋሚ ኮሚቴው አባላት በአገልግሎቱ የምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት የህንፃ ግንባታንና የሌማት ትሩፋት እንዲሁም በቅ/ጽ/ቤቱ የሚከናወኑ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በመቀጠልም በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በዋናው መስሪያ ቤት ተገኝተው የሚሰጡ አገልግሎቶችን ተመልክተዋል።የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉና ድርጅቱ በራሱ ዲዛይን ያስመረታቸውን ልዩ የሀገር አቋራጭ ዘመናዊ አውቶቡሶችን የጎበኙ ሲሆን የባለሙያ ገለፃም ተደርጎላቸዋል።ብቁና ሀላፊነት የሚሰማቸውን አሽከርካሪዎች አሰልጥኖ በማውጣት እንደ ሀገር የተሽከርካሪን አደጋን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ድርሻ ያለውን የድርጅቱን የአሽከርካሪ ማስልጠኛ ማዕከልና /ምስለ ተሽከርካሪ/ ሲሙሌተርን ፣ የተሸከርካሪ ኮንትሮል ሴንተር፣ ዓመታዊ የተሸከርካሪ /ቦሎ/፣ የውስጥና የውጭ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት መስጫ በጉብኝቱ መርሀ ግብር የተካተቱ የስራ ክፍሎች ናቸው።ሰራተኛው ጤንነቱን ይጠብቅ ዘንድ ታስቦ የተገነባውና አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለው የሰራተኞች ጅምናዚየም፣ የህጻናት ማቆያ /ዴይ ኬር/ እንዲሁም የተሽከርካሪ ሰሌዳ አገልግሎትን በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር መሪነት የቋሚው ኮሚቴ አባላት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ቋሚ ኮሚቴውም ሰብሳቢ ክብርት ሸዊት ሻንካ የኮሚቴውን አባላት በመወከል በሰጡት የማጠቃለያ ሀሳብ "በተመለከትነው የአገልግሎት አሰጣጥ ደስተኞች ነን።ከዚህ የበለጠ ስኬትን ለማስመዝገብ የበለጠ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል።በተለይ የትራፊክ አደጋን ተከላክሎ ለማሽከርከር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አያደረገ ያለው ጥረት እንደ ሀገርም በአርአያነት የሚጠቀስ ነው።"ብለዋል።በስተ መጨረሻም አባላቱ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችንም አንስተዋል የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሕይወት ትልቁ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ethiopian News Agency's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
የኢትዮጵያ ብሄር ብሐሄረሰቦች ህዝቦች ቀን ተከበረ በአገልግሎቱ የጸረ ጾታዊ ጥቃትና የኤች አይቪ ቀንም ተከብሯል"ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ለ18ኛ ገዜ በመከበር ላይ ያለው የኢትዮጵያ ብሄር ብሐሄረሰቦች ህዝቦች ቀን በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተከበረ ሲሆን የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የጸረ ጾታዊ ጥቃትና የኤች አይቪ ቀንም ተከብሯል።በበአሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ብዝሀነታችንንና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት ተጠቅመን የሀገራችንን ብልጽግና ለማረጋገጥ የምናደርገውን ትግል ለማደናቀፍ የሚሞክሩ የጠላቶችንን ጥረት እንዳይሳካ እጅ ለእጅ ተያይዘን በኖረ መኩሪያ የአንድነትና የመተሳሰብ እሴቶቻችን ልንታገላቸው ይገባል።"በማለት ተናግረዋል።ዋና ዳይሬክተሯ አያይዘውም "18ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሐሄረሰቦች ህዝቦች ቀንን ስናከብር ብዝሃነትን በቅጡ ለማስተናገድ እና የእኩልነት መርሆዎችን ከፍ ለማድረግ የገባነውን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን በማስታወስ እንዲሁም በአዲስ መልክ በማደስ ለሕብረብሔራዊ አንድነታችን ለአገራዊ አንድነታችን ያለውን ሚና በሁሉም አካላት ተገቢውን ትኩረትና አጽንኦት እንዲሰጠው ለማድረግ በማሰብ ነው፡፡ ስለሆነም በዓሉን ስናከብር ብዝሃነት በማስተናገድ ረገድ እንዲሁም የእኩልነት መርሆዎችን በማክበር ረገድ የሚታዩ ክፍተቶች በአግባቡ ተረድቶ ለአገራዊ አንድነታችን መሰረት መሆናቸውን ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡በተመሳሳይም በአገልግሎቱ የጸረ -ጾታዊ ጥቃትና የኤች አይቪ ቀን ተከብሯል "ሴቶች ትኩረት ከተሰጣቸውና ከጥቃት ነጻ ከሆኑ እጅግ ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገራችን የተመዘገቡ የውጤታማ ሴቶች ገድል ህያው ምስክር ነው" ያሉት ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በሁሉም ስፍራ ሴቶችን ከጥቃት ለመታደግ ሁሉም ተጠናክሮ ሊሰራ ይገባል "ሲሉ ተናግረው "የተዘናጋንበትና ችላ ያልነው ኤችአይቪ ኤድስ አምራች ዜጎችን እንዳያሳጣን ከመቼውም በበለጠ በጥንቃቄ ልንከላከለው ይገባል" ብለዋል።በእለቱ ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሐሄረሰቦች ህዝቦች ቀን በአል አከባበር የተዘጋጀው ሰነድና የበአሉ መሪ ቃል ትንተና በንባብ የቀረበ ሲሆን የጸረ ጾታዊ ጥቃትና የኤች አይቪ ቀንን አስመክቶም ጽኁፎች ቀርበው ውይይት ተገርጎበታል።"ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
ውይይት ተካሄደ ---------በ2016 የበጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ተወያዩ ።በዕለቱ የዕቅድ አፈፃፀሙ በፅሁፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።ውይይቱን የመሩት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥተዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ተዘጋጅቶ በአገልግሎቱ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለአገልግሎቱ ባስካፒቴኖች ስልጠና ተሰጠ ።በITS/intelligence transport system /ዙሪያ የተሰጠውን ስልጠና በንግግር የከፈቱት የኦኘሬሽን ዘርፍ ተወካይ አቶ ዳንኤል ቦጋለ "በትራንስፖርቱ ዘርፍ ተመራጭ ሆኖ ለመገኘት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መታጠቅ ብቻ ሳይሆን ስለአጠቃቀማቸው በቂ እውቀትን መገብየት ግድ ነው"ብለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
ስልጠና ተሰጠ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ለሚገኙ የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች በፌደራልና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ መ/ቤቶች ለሚሰሩ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓቶች የሚሰጠው የትራንስፖርት አገልገሎት ስኬታማ ይሆን ዘንድ ከፍተኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ የአወቶቡስ አስተባባሪዎች ሚና እጅግ ከፍተኛ ፡፡በመሆኑም ከ250 በላይ ለሚሆኑ የፐብሊክ ሰርቪስ አስተባባሪዎች በደንበኛ አያያዝና የአስተባባሪው ሚና ምን ይመስላል? በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙረያ ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን አምባቸው ሲሆኑ ሰልጣኖቹም በስልጠናው እንደተደሰቱና ቀጣይነት ቢኖረው ለምንሰጠው አገልግሎት ተጨማሪ አቅምን ይፈጥርልናል የሚል አስተያየት በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል፡፡ ... See MoreSee Less
View on Facebook
ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የስምሪት መዳረሻዎችን ሽፋን ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመህዳር 10 ፣ 2016 ዓ.ም ፣ አዲሰ አበባ ፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ እና የአንደኛ የሩብ አመት አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የስምረት መዳረሻዎችን ሸፋን ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ጠቁሟል።የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ተቋሙ የትራፊክ አደጋን ዜሮ ለማድረስ አቅዶ መሰራቱ ጥሩ መነቃቃት መሆኑን ገልጸው፤ የመንግስት ሰራተኞችን ቁጥር እና ስምሪት የሚሰጣቸውን ተሸከርካሪዎች ቁጥር በማመጣጠን ለችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ይሆናሉ ብሎ የጀመራቸውን አሰራሮች አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት አንስተዋል።ሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎትን ተደራሽ ከማድረግ አንፃር አገልግሎቱን ማስፋት እንደሚያስፈልግ ያስረዱት ስብሳቢዋ ከሌሎች የትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመናበብ በሰራተኛ መግቢያና መውጫ ሰአት ረጅም ሰልፎች የሚቃለሉበትን አሰራር በመፍጠር ውጤት ማምጣት እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ተቋሙ የትራንስፖርት ስርዓቱን ለማሳለጥ እና ለማዘመን የጀመራቸውን ስራዎች አጠርክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ገልጸው፤ ትርፋማነትን በማረጋገጥ በአገልግሎቱ ተደራሽነት ላይ የሚስተዋሉ የትራንስፖርት ችግሮችን በመቅረፍ ውጤት የምናይበት ሊሆን ይገባልም ብለዋል :: የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ በበኩላቸው ጥናቶችን ማዕከል በማድረግ ከህዝብ ተጠቃሚነት አንፃር ተቋሙ ተደራሽነቱን እንደሚያስፋ ገልጸው ከደህንነት ጋር ተያይዞ መኪናዎቹ ከተቀመጠላቸው የፍጥነት ወሰን በላይ በሚያሽከረክሩበት ጊዜም ሆነ የብቃት ማነስ አደጋዎች እንዳይከስቱ ሌሎችንም ችግሮች የሚቆጣጠሩበት ዲጂታል አሰራር መዘረጋታቸውን ጠቁመዋል።ለመንግስት ሰራተኞች ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት አገልግሎት ከመስጠትና ህገ-ወጥነትን ከመከላከል አንፃር የትራንስፖርት መገልገያ መታወቂያን ዲጂታላይዝ በማድረግ አገልግሎቱን የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑንም አስረድተዋል።አገልግሎቱን ለማስፋት ተጨማሪ አውቶብሶች የማስገባት ዕቅዳችንን ለማሳካት የምንሰራ በመሆኑ በቀጣይ መሰረታዊ ለውጦች እናመጣለንም ብለዋል። ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ethiopian News Agency's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from AMN-Addis Media Network's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ethiopian News Agency's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
አድናቆትየጥራት ተወዳዳሪና አሸናፊ በሆኑ ድርጅቶችና ተቋማት ተዘጋጅቶ ለህዝብ በቀረበው ኤግዚቢሽን ላይ ተሳታፊ የሆነው አገልግሎት ባቀረባቸው የቴክኖሎጂ አሰራሩ ከጎብኝዎች አድናቆት እንደተቸረው ተገለፀ።የዓለም የጥራት ቀን ኢትዮጵያውያን አምራቾች የምርት ጥራት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ በሚያስችሉ ሁነቶች ተከብሯል።የዓለም የጥራት ቀን ኢትዮጵያውያንአምራቾች የምርት ጥራት ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ በሚያስችሉ ሁነቶች ለ12ኛ ጊዜ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም “ጥራት፡ ለተሻለ የመወዳደር አቅም” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ለተከታታይ አመታት የጥራት ተሸላሚ የሆነው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሳታፊ ሆኗል ።የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጎበኙት በዚህ አውደ ርእይ የተለያዮ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ የቀረበው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት የብዙዎችን ቀልብ መሳቡ ተገልጿል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
Photos from Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia's post ... See MoreSee Less
View on Facebook
አነሆ በረከት ... See MoreSee Less
View on Facebook
ጉብኝትበአምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ የተመራ የስራ አመራር ቡድን በፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የስራ ጉብኝት አደረገየቅርብ የስራ ግንኙነትና አንድነት ያላቸው ሁለቱ ተቋማት ለረጅም አመታት የዘለቀና በተግባር የተፈተነ መስተጋብር አንዳላቸው የገለፁት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬከተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ የቆየው ግንኙነት ዳብሮና ጠንክሮ እንደሚቀጥል ለልዑካን ቡድኑ ገልፀዋል።የአገልግሎቱን ከምስረታው ጀምሮ ገለፃ የተደረገላቸው ዋና ስራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌይማን ባዩት የስራ እንቅስቃሴ እጅግ መደሰታቸውን ገልፀው "ለብዙ የግልና የመንግስት ተቋማት ትምህርትና ተሞክሮ የሚቀመርበት ተቋም መሆኑን ገልፀው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በተለየ ትኩረት ከአገልግሎቱ ጋር ተባብሮ ለመስራት መዘጋጀቱን ተናግረዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የኤሌትሮኒክስ ትኬቲንግ መተግበሪያ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር በተገኙበት የይፋ አስጀመረ።ከተለያየ ተቋማት የተጋበዙ በርካታ የስራ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተካሄው የማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የክብር እንግዳው የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ዶ/ር አለሙ ስሜ እንደተናገሩት "የደንበኛውን እንግልት ፣ጊዜና ጉልበቱን ቀንሶ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስለውን እንዲሁም ደንበኛው ትኬት ለመቁረጥ በሌሊት መነሳት ሳይጠበቅበት ካለበት ስፍራ በፈለገበት ጊዜና ሰአት በቀላሉ በኤሌክትሮኒክስ ትኬት ለመቁረጥ የሚያስችለውን ይህን መተግበሪያ ለአገልግሎት ማቅረብ የቻለው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እጅግ ሊመሰገን ይገባዋል ።ሌሎች የግልና የመንግስት ተቋማት ይህን ዘመናዊ አስራር በተሞክሮ ወስደው ተግባራዊ ሊያደርጉት ይገባል " ተብለዋል ።የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስርት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬህይወት ትልቁ ባደረጉት የመግቢያ ንግግር "ትኬት ለመቁረጥ ሲባል ከሚጠፋው ጊዜና ጉልበት በተጨማሪ ለሌባና ለዘራፊ የሚዳረገውን ተገልጋይ ደህንነቱን ከመጠበቅ ባለፈ ዘመኑን የሚመጥን አሰራር ህዝባችን ያስፈልገዋልና ይህን የኢ-ትኬቲንግ መተግበሪያ በሀገራችን ወጣቶች አስበልፅገን ተግባራዊ ልናደርግ ችለናል " ተብለዋል ።ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ይህ መተግበሪያ ይፋ ከማድረጉ በፊት ከሳይበር ጥቃት የፀዳ እንዲሆን በማሰብ ከኢንሳ ጋር በመተባበር መስራቱ ለሌሎች ተቋማት አርአያ ሆኗል" ያሉት ደግሞ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬከተር አቶ ሰለሞን ሶካ ሲሆኑ "መተግበሪያውን ቀላል፣ ምቹና ደህንነቱ የተጠበቀ በመሆኑ ሁሉም የትራንስፖርት ተገልጋይ ሊጠቀምበት ይገባዋል" ብለዋል።በመጨረሻም የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትቴር ዲኤታ አቶ በርሆ ሀሰን "እጅግ እየረቀቀና እየዘመነ በመጣው የትራንስፖርት ዘርፍ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት አቅም በፈቀደ መጠን በቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግ ተገቢ በመሆኑ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጀመረውን የኤሌክትሮኒክ ትኬቲንግ አገልግሎት ሌሎች በትራንስፖርቱ ዘርፍ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ልትከተሉ ይገባል"ተብለዋል ። ... See MoreSee Less
View on Facebook